ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ

ጆን ኔፐርጆን ኔፐር

ጆን ኔፐር (1542– 1610) – ስኮትላንዳዊ ሓሳቢ (ሒሳብ ተማሪ)፣ የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ተመራማሪ፣ ሥነ ፈለክ አጥኚ እና ኮኮብ ቆጣሪ ነበር።

ከሁሉ ስራው በታሪክ ቀደምት ስሙ እሚነሳው ሎጋሪዝምን በመፈልስፉ ነበር። ይህን የሂሳብ መሳሪያ የፈለስፈበት ዋና ምክንያት ከኮምፒውተር እና ካልኩሌተር ርቆ በሚገኘው ዘመን ቁጥሮችን ማባዛት፣ ጊዜ የሚወስድ፣ ለስህተትም የተጋለጠ መሆኑ ነበር። ሎጋሪዝም ማባዛትን ወደ መደመር በመቀየር አስቸጋሪውንና አሰልቺውን የማባዛት ስራ ለማቃለል ይረዳል።

ክፍልፋይ ቁጥርን ለማሳየት የምትጠቅመው ነጥብ በአውሮጳ ታዋቂ እንድትሆን ያደረገ ኔፐር ነበር። ከዚህ በተረፈ ኔፐር በሥነ መለኮት፣ ሥነ አልኬሚ ይጠቀሳል። በዘመኑ ደግሞ በጥንቆላ ና በማሟረት ስራ ይታማ ነበር።

ኔፐር በጥንቆላ ስለመታማቱ


የመደቦች ዝርዝር
አማርኛው ውክፔዲያ ጥር 181996 ዓ.ም. (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) ተጀመረ። አሁን 14,522 ገጽ ስራዎች በውስጡ ይገኛሉ።

ፍልስፍና
ሳይንስ
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ
ሒሳብ
ሒሳብ
ኅብረተ -ሰብ
ምህንድስና
ታሪክ
መልክዐ ምድር
ቋንቋ
ኑሮዘዴና ዕደጥበብ
ባሕልና ኪነት
ባሕልዊ ዕውቀቶች
ንግድና ኢኮኖሚ
አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።

ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

ፊደል አመታት · መልመጃ ስሌዳ · ዋና ማጥሪያ


ታሪክ በዛሬው ዕለት

የካቲት ፳፪

  • ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የብሪታንያ ቅኝ ግዛት የነበረችው ኡጋንዳ እራሷን በራሷ እንድታስተዳድር ተፈቀደላት። ወዲያውም የመጀመሪአዋን የሕዝብ ምርጫ አካሄደች።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮት የ፬ተኛ ክፍለ ጦር አስሯቸው የነበሩትን ሚኒስቴሮች ፈትተው ለንጉሠ ነገሥቱ አስረከቡ። በዚሁ ዕለት በአዲስ አበባ ተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ሲያካሂዱ፣ የክብር ዘበኛ ሠራዊት ደግሞ አመጻቸውን ጀመሩ።
የሥራ ዕህቶች

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

ውክፔዲያ
Wikipedia
  
ውኪ መዝገበ ቃላት
Wiktionary
የደራሲዎች ስራ መዘክር
Wikisource
ውኪ ነጻ መጻሕፍት
Wikibooks
ውኪ ጥቅሶች
Wikiquotes
ወቅታዊ ዜናዎች
Wikinews
የፍጡሮች ማውጫ
Wikispecies
ውኪ ዩኒቨርሲቲ
Wikiversity
የጋራ ሚዲያዎች
Wikicommons
የውኪ የበላይ ዕቅድ
Meta-wiki
ውኪ ጉዞ
Wikivoyage
ውኪ ውህብ
Wikidata
ለዕለቱ የተመረጠ ምስል

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.