ዘንግ

ባቡር ጎማወች(ሽክርክሮች) በንዲህ መልኩ አርስ በርሳቸው በዘንግ ይያያዛሉ። ለዚህ ምክናይቱ ሁለቱም አኩል አንዲዘውሩ ነው

ዘንግ በሚሽከረርክር ጎማ (ሽክርክር) መሃል ላይ ገብቶ አንደ ምህዋር የሚረዳ ማናቸውም ቀጥተኛ መሳሪያ ነው። ኣንድ ኣንድ ጊዜ ሽክርክሩ ከዘንጉ ጋር በቍሚነት ይጣበቅና ሽክርክሩ ሲዞር አብሮ ዘንጉም ይዝራል። ሌላ ጊዜ ዘንጉ በችኩኔታ ኣማካይነት ከጎማው ጋር ይጣበቅና፣ አራሱ ሳይዞር ጎማው አንዲዞር ይሆናል።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.