ዊሊያም ማኪንሊ

ዊሊያም ማኪንሊ
William McKinley
፳፭ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፰፱ እስከ መስከረም ፬ ቀን ፲፰፻፱፬ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንት ጋሬት ሆባርት (1897–1899 እ.ኤ.አ.)
የለም (1899–1901 እ.ኤ.አ.)
ቴዮዶር ሮዝቬልት(1901 እ.ኤ.አ.)
ቀዳሚ ግሮቨር ክሊቭላንድ
ተከታይ ቴዮዶር ሮዝቬልት
፴፱ኛው የኦሃዮ አገረ ገዥ
ከጥር ፫ ቀን ፲፰፻፹፬ እስከ ጥር ፭ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ምክትል አንድሪው ሀሪስ
ቀዳሚ ጄምስ ካምፕቤል
ተከታይ አሳ ቡሽኔል
የተወለዱት ጥር ፳፪ ቀን ፲፰፻፴፭ ዓ.ም.
ናየልስ፣ ኦሃዮአሜሪካ
የሞቱት መስከረም ፬ ቀን ፲፰፻፺፬ ዓ.ም.
በፋሎ፣ ኒው ዮርክአሜሪካ
የተቀበሩት ማኪንሊ ብሔራዊ መታሰቢያ
ካንተን፣ ኦሃዮአሜሪካ
የፖለቲካ ፓርቲ ሪፐብሊካን
ዜግነት አሜሪካዊ
ባለቤት አይዳ ሳክስተን
ልጆች ካተሪን፣ አይዳ (ሁለቱም በልጅነታቸው ሞተዋል)
ትምህርት አለጌኒ ኮሌጅ
አልባኒ የህግ ት/ቤት
ሙያ ጠበቃ
ሀይማኖት ሜቶዲዝም
ፊርማ

ዊሊያም ማኪንሊ (እንግሊዝኛ: William McKinley) የአሜሪካ ሃያ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1897 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ጋሬት ሆባርት እና ቴዎዶር ሮዝቬልት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1901 ነበር።

ይዩ

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.