ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
የመደቦች ዝርዝር
አማርኛው ውክፔዲያ ጥር 181996 ዓ.ም. (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) ተጀመረ። አሁን 14,806 ገጽ ስራዎች በውስጡ ይገኛሉ።

ፍልስፍና
ሳይንስ
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ
ሒሳብ
ሒሳብ
ኅብረተ -ሰብ
ምህንድስና
ታሪክ
መልክዐ ምድር
ቋንቋ
ኑሮዘዴና ዕደጥበብ
ባሕልና ኪነት
ባሕልዊ ዕውቀቶች
ንግድና ኢኮኖሚ
አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።

ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

ፊደል አመታት · መልመጃ ስሌዳ · ዋና ማጥሪያ


ታሪክ በዛሬው ዕለት

ኅዳር ፲፱

  • ፲፰፻፴፮ ዓ.ም. በሐዋይ ደሴቶች የነጻነት ዕለት ነው። የብሪታንያ እና የፈረንሳይ መንግሥታት የሐዋይን ደሴቶች ንጉዛት (ንጉሣዊ + ግዛት)ሉዐላዊነት አወቁ፣ አከበሩ።
  • ፲፰፻፵፭ ዓ.ም. - የደጅ አዝማች ካሣ (በኋላ ዓፄ ቴዎድሮስ)ሠራዊትና የጎጃሙ የደጅ አዝማች ጎሹ ተከታዮች ጉራምባ ላይ ተዋግተው ድሉ የደጅ አዝማች ካሣ ሆነ። ደጅ አዝማች ጎሹም በነፍጥ ተመተው ሞቱ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. - ብርጋዴር ጄኔራል ተፈሪ ባንቲ የደርግ ሊቀ-መንበር ሆነው ተመረጡ።
  • ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. በብሪታንያ “ኮንሰርቫቲቭ” የቀኝ ፖለቲካዊ ቡድን መሪ የነበረችው ማርጋሬት ታቸር ከመሪነቷ ካስወገዷት በኋላ የጠቅላይ ሚኒስቴርነቱን ስልጣን ለአገሪቷ ንግሥት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ አስረከበች። ከአሥራ አምሥት ደቂቃ በኋላ ንግሥቲቱ አዲሱን የ”ኮንሰርቫቲቭ” ቡድን መሪ ጆን ሜጀርን አቅርባ፣ አዲስ አስተዳደር በጠቅላይ ሚኒስቴርነት እንዲመራ ሾመችው።
የሥራ ዕህቶች

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

ውክፔዲያ
Wikipedia
  
ውኪ መዝገበ ቃላት
Wiktionary
የደራሲዎች ስራ መዘክር
Wikisource
ውኪ ነጻ መጻሕፍት
Wikibooks
ውኪ ጥቅሶች
Wikiquotes
ወቅታዊ ዜናዎች
Wikinews
የፍጡሮች ማውጫ
Wikispecies
ውኪ ዩኒቨርሲቲ
Wikiversity
የጋራ ሚዲያዎች
Wikicommons
የውኪ የበላይ ዕቅድ
Meta-wiki
ውኪ ጉዞ
Wikivoyage
ውኪ ውህብ
Wikidata
ለዕለቱ የተመረጠ ምስልኒምሮድ መንሱር
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.